ስፖንሰር ይሁኑ

ማንኛውም Psiphonን የሚጭን ሰው ከሶፍትዌሩ ጋር በሚገናኝበት ወቅት ማረፊያ ገጹን ይመለከታል። በዚህ ገጽ ላይ የስፖንሰርሺፕ ዕድሎችን በሳምንት ማግኘት ይቻላል።

የመረጡትን ባነር በድረ ገጾ ገጽ ላይ ተያይዞ ያዩታል። ይህም የኢንተርኔትን መዳደስ የደህንነት ከለላን ለመጨመር Psiphonን መጠቀም የቴክኒክ እውቀታቸው ከፍተኛ የሆኑ ታዳሚዎችን ለመድረስ ልዩ እድል ነው

ለበለጠ መረጃ በሚከተለው አድራሻ ኤፖስታ ይላኩ sponsor@psiphon.ca