Psiphon ለAndroid
በመጀመሪያ የPsiphon ለAndroid ቅጂዎ ትክክለኛ መሆኑን ማረጋገጥ አለብዎት።
መጫንን ለማስጀመር የPsiphon APK ትይይዝን ከAndroid ኤፖስታ ተገልጋይ ላይ ወይም የድር መዳሰሻ ላይ ጠቅ ያድርጉ። (ስህተት ካገኙ የጎንዮሽ ጫኙን ማስቻል ሊያስፈልጎት ይችላል።)
የPsiphon መተግበሪያን በሚያስጀምሩበት ወቅት ከPsiphon አውታረመረብ ጋር መገናኘት በራሱ ይጀምራል።
ሩትድ ላልሆኑ የቆዩ የAndroid ስሪቶች ይህ አማራጭ አይገኝም ።
ቀይ፡- አልተገናኘም
ሰማያዊ፡- ተገኛኝቷል
መተግበሪያው ከኔትወርኩ ጋር አንዴ ከተገናኘ አብሮ ገነብ የሆነውን የPsiphon መዳሰሻ ያስጀምራል። የAndroid Psiphon (Psiphon) ነባሪ የAndroid መዳሰሻን ወይም የሌሎች መተገበሪያዎች የኢንተርኔት ትራፊክን በራሱ አያዘዋውርም። በነባሪው በPsiphon ኔትወርክ ውስጥ የሚተላለፈው የPsiphon መዳሰሻ ብቻ ነው።