የግላዊነት ማስታወሻዎች

መደበኛው የዳታ አሰባሰብ አሠራራችን በኤፍኤኪውውስጥ ተገልጿል። ለጊዜውም ቢሆን የዳታ አሰባሰባችንን በምቀይርበት (በምንጨምርበት) ወቅት ምን እየሰራን እንደሆነ እና ተጽእኖውን እዚህ እንገልጻለን።

2019-12-11: Temporary data retention extension

ምን እያደረግን ነው
We are temporarily halting User Activity Data pruning, effectively extending the data retention period.
ያን የምናደርገው ለምንድን ነው
We need to keep granular activity data longer to give us time to analyze recent censorship events.
ያን የምናደርገው መቼ ነው
This will be in effect starting 2019-12-12T00:00Z. It will be in effect for one month. We will update this bulletin if it needs to be extended beyond that.

2019-12-11: Privacy Policy update

ምን እያደረግን ነው
We are updating our Privacy Policy. We are changing the retention period of User Activity Data from 60 days to 90 days. We also expanded the information about Privacy Bulletins. For the exact changes, see the GitHub commit.
ያን የምናደርገው ለምንድን ነው
To ensure the Privacy Policy accurately reflects our data practices.
ያን የምናደርገው መቼ ነው
This will be in effect on 2019-12-12T00:00Z.

2015-06-01፡- የግላዊነት ፖሊሲ ዝመና

ምን እያደረግን ነው
የግላዊነት ፖሊሲያችንን እያዘመንን ነው። ይህም “ሳይፈን ምን አይነት መረጃዎችን ይሰበስባል?” የሚለውን የኤፍኤኪው ጥያቄ መልስ በውስጡ ማካተትን ይጨምራል።
ያን የምናደርገው ለምንድን ነው
የግላዊነት ፖሊሲ ገጽ አሁን ስለ ሳይፈን ግላዊነት እና የዳታ አሰባሰብ ፖሊሲዎች ተጠቃሚዎች ሊጎበኙት የሚገባው ብቸኛው ስፍራ ነው። ለአንዳንድ ድረገጾቻችን የማስታወቂያዎች፣ የትንተናዎች እና የምዝገባዎችን አጠቃቀም እንዲያንጸባርቅ ሆኖ ዘምኗል።
ያን የምናደርገው መቼ ነው
ይህ ቢያንስ ከ 2015-06-01T00:00Z ጀምሮ ተግባራዊ ሆኗል።

2014-04-17፡- S3 የበኬት መዝገብን አንቃ

ምን እያደረግን ነው
የማግኛ መዝገብን ለአንድ ድረ ገጽ Amazon S3 ”በኬት“(ማለትም የማከማቻ መያዣ) እያነቃን ነው። (በቴክኒካል ምክኒያቶች ደርዘን የሚያህሉ የድረ ገጹን ቅዲዎች በተለያዩ የS3 በኬቶች እናሄዳለን። )
ያን የምናደርገው ለምንድን ነው
ይህንን የምናደርገው በበኬት ውስጥ የተጠራቀመውን ”የርቀት አገልጋይ ዝርዝር“ ምን ያህል ጊዜ ጥቅም ላይ እንደዋለ ለመወሰን ነው። ይህም ምን ያክል ተጠቃሚዎች መገናኘት እንዳልቻሉ ሃሳብ ለማግኘት እንዲረዳን ነው።
ያን የምናደርገው መቼ ነው
መመዝገብ ከ2014-04-17T15:00Z እስከ 2014-04-18T15:00Z ባለው ይነቃል።
ምን አይነት የተጠቃሚ ዳታ ይሰበሰባል
መዝገቡ የአንድን ድረ ገጽ ተደራሽነት የIP አድራሻዎች፣ የተጠቃሚ ወኪሎች እና የጊዜ ማህተሞች ይሰበስባል። ይህን ዳታ በምናሰላበት ወቅት በጆግሪያፊያዊ ክልል ተከፋፍሎ ሰነዱን ያገኙትን የተጠቃሚቆች ቁጥር እናገኛለን።
ዳታው ለምን ያህል ጊዜ እንደሚቀመጥ
ዳታው ከአንድ ሳምንት በላይ አይቀመጥም። የተጠቃሚዎችን ቁጥር ረዘም ላለ ጊዜ ምናልባትም ላልተወሰነ ጊዜ እናስቀምጣለን።
ምን ያህል ተጠቃሚዎች ይነካሉ
ምን ያህል ሰዎች በዚህ ሊጠቁ እደሚችሉ ገና በእርግጠኝነት አናውቅም (ይህንንም የምናደርገው በዚህ የተነሳ ነው) ነገር ግን ከ10,000 ተጠቃሚዎች እንደሚያንሱ እንገምታለን።
ከሳይፈን ኢንክ. ባሻገር ዳታውን ማን ያየዋል
የመዳረሻ መዝገቦቹ በAmazon S3  በኬት ውስጥም ስለሚቀመጡ አማዞን ማዝገቡን ማግኘት ይችላል። (ይሁንና ሰነዶቹን የሚያቀርበው አማዞን ስለሆነ መረጃውን ቀድሞውኑ ማግኘት ይችላል።)